ማቴዎስ 26:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በረቀቀ መንገድ ኢየሱስን ለማስያዝና ለማስገደል ተማከሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ኢየሱስን በተንኰል ይዘው ሊገድሉት ተማከሩ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እዚያም ኢየሱስን በተንኰል ለመያዝና ለመግደል አሤሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ኢየሱስንም በተንኵኦል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤ See the chapter |