ማቴዎስ 25:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?’ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እንዲሁም ታምመህ ወይም ታስረህ አይተን መቼ ጠየቅንህ?’ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና ወደ አንተ መጥተን ጠየቅንህ?’ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና መጥተን ጠየቅንህ?’ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን? See the chapter |