ማቴዎስ 25:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከእነርሱም ዐምስቱ ልጃገረዶች ዝንጉዎች፣ ዐምስቱ ደግሞ አስተዋዮች ነበሩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከእነርሱም አምስቱ ሞኞች አምስቱ ደግሞ ብልሆች ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከእነርሱ አምስቱ ሞኞች፥ አምስቱ ብልኆች ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። See the chapter |