ማቴዎስ 24:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ይህ ሁሉ ግን የምጡ መጀመሪያ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነዚህ ሁሉ የምጥ መጀመሪያ ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ይህም ሁሉ እንደ ምጥ ጣር ያለ የጭንቅ መጀመሪያ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። See the chapter |