ማቴዎስ 24:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በዕርሻ ቦታው የሚገኝ ማንም ሰው ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ሊወስድ ወደ ኋላው አይመለስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በእርሻም ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። See the chapter |