ማቴዎስ 23:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በግብዣም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በግብዣ ቦታ የከበሬታ ስፍራ፣ በምኵራብም የመጀመሪያውን መቀመጫ መያዝ፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በግብዣ ላይ የክብርን ስፍራ፥ በምኵራብም የክብርን ወንበር፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በግብዣ ላይ የክብር ቦታን፥ በምኲራብም የመጀመሪያ መቀመጫን መያዝ ይወዳሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ See the chapter |