ማቴዎስ 22:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ይህንም ሰምተው ተደነቁ፤ ትተውትም ሄዱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ይህን ሲሰሙ ተደነቁ፤ ትተዉትም ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ይህንንም ሰምተው ተደነቁ፤ ትተውትም ሄዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ከሰሙት በኋላ በአነጋገሩ ተደንቀው ትተውት ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ይህንም ሰምተው ተደነቁ፥ ትተውትም ሄዱ። See the chapter |