ማቴዎስ 22:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ለግብር የሚከፈለውን ገንዘብ እስኪ አሳዩኝ።” እነርሱም አንድ ዲናር አመጡለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ለግብር የሚከፈለውን ገንዘብ እስቲ አሳዩኝ!” አላቸው። ስለዚህ እነርሱ አንድ ዲናር አምጥተው አሳዩት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የግብሩን ብር አሳዩኝ አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። See the chapter |