ማቴዎስ 21:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በኋላ ግን ‘ልጄንስ ያፍሩታል፤’ ብሎ ልጁን ላከባቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በመጨረሻም፣ ‘ልጄንስ ያከብሩታል’ በማለት ልጁን ላከ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በመጨረሻም ‘ልጄንስ ያከብሩታል’ ብሎ ልጁን ላከባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በመጨረሻም የወይኑ አትክልት ጌታ ‘ልጄንስ ያከብሩታል!’ በማለት ልጁን ወደ ገበሬዎቹ ላከ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 በኋላ ግን፦ ልጄንስ ያፍሩታል ብሎ ልጁን ላከባቸው። See the chapter |