ማቴዎስ 21:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ፤” አላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አምናችሁ በጸሎት የምትጠይቁትን ነገር ሁሉ ትቀበላላችሁ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አምናችሁ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ታገኛላችሁ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ አላቸው። See the chapter |