ማቴዎስ 21:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኢየሱስ በማግስቱም ማለዳ ወደ ከተማዪቱ በመመለስ ላይ ሳለ ተራበ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ራበው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ኢየሱስ ጠዋት በማለዳ፥ ወደ ከተማ ተመልሶ ሲሄድ ራበው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። See the chapter |