ማቴዎስ 20:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 “ጌታ ሆይ! ዐይኖቻችን ይከፈቱ ዘንድ” አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 እነርሱም፣ “ጌታ ሆይ፤ ዐይኖቻችን እንዲከፈቱ” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እነርሱም “ጌታ ሆይ! ዐይኖቻችን እንዲከፈቱ ነው” አሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እነርሱም “ጌታ ሆይ! ዐይኖቻችን እንዲከፈቱ አድርግልን!” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ጌታ ሆይ፥ ዓይኖቻችን ይከፈቱ ዘንድ አሉት። See the chapter |