ማቴዎስ 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እጁንም ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እጁንም ከጫነባቸው በኋላ ከዚያ ስፍራ ተነሥቶ ሄደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እጆቹን ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እጁንም ከጫነባቸው በኋላ ከዚያ ስፍራ አልፎ ሄደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እጁንም ጫነባቸውና ከዚያ ሄደ። See the chapter |