ማቴዎስ 13:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 ኢየሱስም “ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን?” አላቸው፤ “አዎን” አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም51 ኢየሱስ፣ “ይህ ሁሉ ገብቷችኋል?” አላቸው። እነርሱም፣ “አዎን” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 “ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን?” አላቸው፤ “አዎን” አሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ደግሞም ኢየሱስ፦ “ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን?” አላቸው። እነርሱም “አዎን ጌታ ሆይ!” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ኢየሱስም፦ ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን? አላቸው፤ አዎን አሉት። See the chapter |