ማቴዎስ 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያ ስፍራ ዕልፍ ብሎ በመሄድ ወደ ምኵራባቸው ገባ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዚያ አልፎ ወደ ምኵራባቸው ገባ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢየሱስ ከዚያ ስፍራ ተነሥቶ ወደ ምኲራባቸው ገባ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። See the chapter |