ማቴዎስ 12:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አይከራከርም፤ አይጮህምም፤ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ ድምፁም በአደባባይ አይሰማም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አይከራከርም አይጮህምም፤ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እርሱ አይከራከርም ወይም አይጮኽም፤ በመንገዶችም ላይ ድምፁን የሚሰማ የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አይከራከርም አይጮህምም፥ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም። See the chapter |