| ማቴዎስ 10:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 የሰው ጠላቶቹ፣ የገዛ ቤተ ሰዎቹ ይሆናሉ።’See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ለሰው ጠላቶቹ ቤተሰቦቹ ይሆኑበታል።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስለዚህ የሰው ጠላቶቹ፥ የገዛ ቤተሰቦቹ ይሆናሉ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል።See the chapter |