ማርቆስ 9:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የማይቃወመን እርሱ ከእኛ ጋር ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 የማይቃወመን ሁሉ ከእኛ ጋራ ነውና፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የማይቃወመን ሁሉ ከእኛ ጋር ነውና፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 እኛን የማይቃወም ሁሉ ከእኛ ጋር ነው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የማይቃወመን እርሱ ከእኛ ጋር ነውና። See the chapter |