ማርቆስ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በሉም፤ ጠገቡም፤ የተረፈውንም ቍርስራሽ ሰባት ቅርጫት አነሡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሕዝቡም በልተው ጠገቡ፤ ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ የተረፈውን ቍርስራሽ ሰባት መሶብ ሙሉ አነሡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሕዝቡም በልተው ጠገቡ፤ ከዚያም ደቀመዛሙርቱ የተረፈውን ቁርስራሽ ሰባት መሶብ ሙሉ አነሡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሰዎቹም ሁሉ በልተው ጠገቡ፤ የተረፈውንም ቊርስራሽ ሰብስበው ሰባት ትላልቅ መሶብ ሙሉ አነሡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በሉም ጠገቡም፥ የተረፈውንም ቍርስራሽ ሰባት ቅርጫት አነሡ። See the chapter |