ማርቆስ 6:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በታንኳውም ብቻቸውን ወደ ምድረ በዳ ሄዱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ስለዚህ ብቻቸውን ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራ በጀልባ ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ስለዚህ ብቻቸውን ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራ በጀልባ ሄዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ስለዚህ ብቻቸውን ለመሆን በጀልባ ተሳፍረው ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራ፥ ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 በታንኳውም ብቻቸውን ወደ ምድረ በዳ ሄዱ። See the chapter |