Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ማርቆስ 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 እርሱም ከአገር እንዳያስወጣቸውም አጥብቆ ለመነው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ከሀገር ውጭ እንዳያባርራቸው አጥብቆ ለመነው።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ከዚያም አገር እንዳያባርራቸው አጥብቆ ለመነው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው።

See the chapter Copy




ማርቆስ 5:10
4 Cross References  

ከኢየሩሳሌም የወረዱ ጻፎችም “ብዔል ዜቡል አለበት፤” ደግሞ “በአጋንንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል፤” ብለው ተናገሩ።


ኢየሱስም ፈቀደላቸው። ርኵሳን መናፍስቱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ገቡ፤ ሁለት ሺህም የሚያህል መንጋ ከአፋፉ ወደ ባሕር ተጣደፉና በባሕር ሰጠሙ።


“ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው። “ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው፤” አለው፤


በዚያም በተራራ ጥግ ብዙ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበርና


Follow us:

Advertisements


Advertisements