ማርቆስ 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ባሕሩን ተሻግረው ጌርጌሴኖን ወደሚባል አገር መጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከባሕሩ ማዶ ተሻግረው ጌርጌሴኖን ወደ ተባለ አገር መጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የገሊላን ባሕር በጀልባ ተሻግረው ወደ ጌርጌሴኖን አገር ደረሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ። See the chapter |