ማርቆስ 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፤ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፀሓይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፤ ሥር ባለመስደዱም ደረቀ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፤ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይሁን እንጂ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ጠወለገ፤ የጠለቀ ሥር ስላልነበረውም ደረቀ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ፀሐይም ሲወጣ ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። See the chapter |