ማርቆስ 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ስሙ! እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ስሙ፤ አንድ ዘሪ ዘር ሊዘራ ወጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ስሙ! እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ስሙ! እነሆ፥ ገበሬው ዘሩን ለመዝራት ወጣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀና ወፎች መጥተው በሉት። See the chapter |