ማርቆስ 3:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እናቱና ወንድሞቹም መጡ፤ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ከዚህ በኋላ እናቱና ወንድሞቹ መጡ፤ በውጭ ቆመውም ሰው ልከውበት አስጠሩት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፤ በውጪም ቆመው ወደ እርሱ ሰው ላኩና አስጠሩት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፤ በውጪም ቆመው ወደ እርሱ ሰው ላኩና አስጠሩት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እናቱና ወንድሞቹም መጡ በውጭም ቆመው ወደ እርሱ ልከው አስጠሩት። See the chapter |