ማርቆስ 3:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ዘመዶቹም ሰምተው “አበደ” ብለዋልና ሊይዙት ወጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ሁኔታውን የሰሙ ዘመዶቹም፣ “አእምሮውን ስቷል” በማለት ይዘውት ለመሄድ ወዳለበት መጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ዘመዶቹም “አእምሮውን ስቷል” ሲባል ሰምተው ሊይዙት መጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ኢየሱስ አብዶአል” ሲባል በመስማታቸው ዘመዶቹ ሊይዙት ወደ እርሱ መጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ዘመዶቹም ሰምተው፦ አበደ ብለዋልና ሊይዙት ወጡ። See the chapter |