ማርቆስ 3:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ ዐሥራ ሁለት አደረገ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አጋንንትን እንዲያስወጡም ሥልጣን ሰጣቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ አሥራ ሁለት አደረገ፤ See the chapter |