ማርቆስ 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንዳይገልጡትም በጣም አዘዛቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እርሱ ግን ማንነቱን እንዳይገልጹ አጥብቆ ይገሥጻቸው ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እርሱም ማንነቱን እንዳይገልጡ በጥብቅ ገሠጻቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እርሱ ግን ማንነቱን እንዳይገልጡ በጥብቅ ገሠጻቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እንዳይገልጡትም በጣም አዘዛቸው። See the chapter |