ማርቆስ 15:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጲላጦስም ደግሞ “አንዳች አትመልስምን? እነሆ፥ በስንት ነገር ያሳጡሃል” ብሎ ጠየቀው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጲላጦስም፣ “ለምን መልስ አትሰጥም? እነሆ፤ በብዙ ነገር ከስሰውሃል” ሲል እንደ ገና ጠየቀው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጲላጦስም፥ “ለምን መልስ አትሰጥም? እነሆ በብዙ ነገር ከሰውሃል” ሲል እንደገና ጠየቀው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ስለዚህ ጲላጦስ “በስንት ነገር እንደሚከሱህ ተመልከት! ከቶ ምንም መልስ አትሰጥምን?” ሲል እንደገና ጠየቀው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ጲላጦስም ደግሞ፦ አንዳች አትመልስምን? እነሆ፥ በስንት ነገር ያሳጡሃል ብሎ ጠየቀው። See the chapter |