ማርቆስ 13:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ድንገት መጥቶ ተኝታችሁ እንዳያገኛችሁ ስለዚህ ትጉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ድንገት ሲመጣ ተኝታችሁ እንዳያገኛችሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ድንገት ሲመጣ ተኝታችሁ እንዳያገኛችሁ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 በድንገት መጥቶ ተኝታችሁ እንዳያገኛችሁ ትጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ድንገት መጥቶ ተኝታችሁ እንዳያገኛችሁ ስለዚህ ትጉ። See the chapter |