ማርቆስ 10:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እንግዲህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው። See the chapter |