Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ማርቆስ 1:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አሰናበተው፤

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 ኢየሱስም ሰውየውን አጥብቆ በማስጠንቀቅ እንዲህ ሲል አሰናበተው፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 ኢየሱስም ሰውየውን አጥብቆ በማስጠንቀቅ እንዲህ ሲል አሰናበተው፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 ኢየሱስ ሰውዬውን በጥብቅ አስጠንቅቆ አሰናበተው፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አወጣው፤

See the chapter Copy




ማርቆስ 1:43
7 Cross References  

ዐይኖቻቸውም ተከፈቱ። ኢየሱስም “ማንም እንዳያውቅ ተጠንቀቁ፤” ብሎ በብርቱ አዘዛቸው።


አባ​ቷና እና​ቷም አደ​ነቁ፤ እርሱ ግን የሆ​ነ​ውን ለማ​ንም እን​ዳ​ይ​ነ​ግሩ ከለ​ከ​ላ​ቸው።


“ለማንም አትንገሩ፤” ብሎ አዘዛቸው፤ እነርሱ ግን ባዘዛቸውም መጠን ይልቅ እጅግ አወሩት።


ይህንም ማንም እንዳያውቅ አጥብቆ አዞአቸው “የምትበላውን ስጡአት፤” አላቸው።


እንዳይገልጡትም በጣም አዘዛቸው።


በተናገረም ጊዜ ለምጹ ወዲያው ለቀቀውና ነጻ።


“ለማንም አንዳች እንዳትናገር ተጠንቀቅ፤ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፤ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ስለ መንጻትህ ሙሴ ያዘዘውን አቅርብ፤” አለው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements