ሉቃስ 9:56 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 የሰው ልጅ የሰውን ነፍስ ሊያድን እንጂ ሊያጠፋ አልመጣም። ወደ ሌላም መንደር ሄዱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም56 ወደ ሌላ መንደርም ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 ወደ ሌላ መንደርም ሄዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም56 ከዚያም ተነሥተው ወደ ሌላ መንደር ሄዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)56 የሰው ልጅ የሰውን ነፍስ ሊያድን እንጂ ሊያጠፋ አልመጣም አለ። ወደ ሌላ መንደርም ሄዱ። See the chapter |