ሉቃስ 9:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እንዲያወጡትም ደቀ መዛሙርትህን ለመንሁአቸው፤ ነገር ግን ማውጣት ተሳናቸው።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ደቀ መዛሙርትህ እንዲያወጡለት ለመንኋቸው፤ ነገር ግን አልቻሉም።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ደቀ መዛሙርትህንም እንዲያወጡት ለመንሁ፤ እነርሱ ግን አልቻሉም።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ርኩሱን መንፈስ እንዲያስወጡለት ደቀ መዛሙርትህን ጠይቄአቸው ነበር፤ ነገር ግን አልቻሉም።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ደቀ መዛሙርትህንም እንዲያወጡት ለመንሁ፥ አልቻሉምም። See the chapter |