ሉቃስ 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንዲሁም አደረጉ፤ ሁሉም ተቀመጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ደቀ መዛሙርቱም በታዘዙት መሠረት ሰዎቹ እንዲቀመጡ አደረጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲህም አደረጉና ሁሉንም አስቀመጡአቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ደቀ መዛሙርቱም ልክ እርሱ እንዳዘዛቸው ሰዎቹን እንዲቀመጡ አደረጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እንዲህም አደረጉ ሁሉንም አስቀመጡአቸው። See the chapter |