ሉቃስ 8:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ወደ ጥልቁም ይገቡ ዘንድ እንዳይሰድዳቸው ማለዱት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 አጋንንቱም እንጦርጦስ ግቡ ብሎ እንዳያዝዛቸው አጥብቀው ለመኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ወደ ጥልቁም ሂዱ ብሎ እንዳያዛቸው ለመኑት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ወዲያውም አጋንንቱም “እባክህ ወደ ጥልቁ ገደል አትስደደን” ሲሉ ለመኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ወደ ጥልቁም ሊሄዱ እንዳያዛቸው ለመኑት። See the chapter |