ሉቃስ 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እርሱ ወገናችንን ይወዳልና፤ ምኵራባችንንም ሠርቶልናልና።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ምክንያቱም ይህ ሰው ሕዝባችንን ይወድዳል፤ ምኵራባችንንም ያሠራልን እርሱ ነው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሕዝባችንን ይወዳልና፤ ምኵራብም የሠራልን እርሱ ነው።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እርሱ ሕዝባችንን ይወዳል፤ ምኲራብም ሠርቶልናል፤” ሲሉ አጥብቀው ለመኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሕዝባችንን ይወዳልና ምኵራብም ራሱ ሠርቶልናል ብለው አጽንተው ለመኑት። See the chapter |