ሉቃስ 7:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ጥበብም ከልጆችዋ ሁሉ ጸደቀች።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ጥበብ ግን ትክክለኛ መሆኗ በልጆቿ ሁሉ ዘንድ ተረጋገጠ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ነገር ግን የጥበብ መጽደቅ በልጆችዋ ሁሉ ተረጋገጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 የጥበብ ትክክለኛነት በልጆችዋ ይረጋገጣል።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ጥበብም ለልጆዋ ሁሉ ጸደቀች። See the chapter |