ሉቃስ 6:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሰማያዊ አባታችሁ የሚራራ እንደ ሆነ እናንተም የምትራሩ ሁኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ እናንተም ርኅሩኆች ሁኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አባታችሁ ርኅሩኅ እንደሆነ ርኅሩኆች ሁኑ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 የሰማይ አባታችሁ መሓሪ እንደ ሆነ እናንተም እንዲሁ መሓሪዎች ሁኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ። See the chapter |