ሉቃስ 5:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ሁሉንም ተወና ተነሥቶ ተከተለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እርሱም ሁሉን ትቶ ተነሥቶ ተከተለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 እርሱም ሁሉንም ነገር ትቶ፤ ተነሥቶ ተከተለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ሌዊም ብድግ አለና ሁሉን ነገር ትቶ ተከተለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ሁሉንም ተወ፤ ተነሥቶም ተከተለው። See the chapter |