ሉቃስ 4:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በገሊላ ምኲራቦችም ይሰብክ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በይሁዳም በምኵራቦች መስበኩን ቀጠለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እርሱም በይሁዳ በሚገኙት ምኵራቦች ይሰብክ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ስለዚህ በይሁዳም ምኲራቦች ሁሉ እየተዘዋወረ ይሰብክ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በገሊላም ምኵራቦች ይሰብክ ነበር። See the chapter |