ሉቃስ 4:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 አነጋገሩም በትእዛዝ ነበርና ትምህርቱን ያደንቁ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የሚናገረው በሥልጣን ስለ ነበር፣ በትምህርቱ ተደነቁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ቃሉ በሥልጣን ተሞልቶ ነበርና በትምህርቱ ተገረሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 በሥልጣን ቃል ይናገር ስለ ነበር ሁሉም በትምህርቱ ይደነቁ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ቃሉ በሥልጣን ነበርና በትምህርቱ ተገረሙ። See the chapter |