ሉቃስ 4:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በምኵራብም የነበሩት ሁሉ ይህን ሰምተው ተቈጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 በምኵራብ የነበሩ ሰዎች ሁሉ ይህን በሰሙ ጊዜ በቍጣ ገነፈሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በምኵራብም ውስጥ የነበሩ ሁሉ እነዚህን ነገሮች በሰሙ ጊዜ በቁጣ ተሞሉ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በምኲራብ የነበሩትም ሁሉ ይህን በሰሙ ጊዜ እጅግ ተቈጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በምኵራብም የነበሩ ሁሉ ይህን ሰምተው ቍጣ ሞላባቸው፥ ተነሥተውም ከከተማ ወደ ውጭ አወጡት፥ See the chapter |