ሉቃስ 3:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እርሱም፥ “ከታዘዛችሁት አትርፋችሁ አትውሰዱ” አላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እርሱም፣ “ከታዘዛችሁት በላይ ቀረጥ አትሰብስቡ” አላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱም፦ “ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ ምንም አትሰብስቡ፤” አላቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እርሱም፦ “በሕግ ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትጠይቁ፤” አላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከታዘዘላችሁ አብልጣችሁ አትውሰዱ አላቸው። See the chapter |