ሉቃስ 24:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ቃሉንም ዐሰቡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሴቶቹም በዚህ ጊዜ ቃሉን አስታወሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነርሱም ቃሎቹንም አስታወሱ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሴቶቹም የኢየሱስን ቃል አስታወሱ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8-9 ቃሎቹንም አሰቡ፥ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ሁሉ ለአሥራ አንዱና ለሌሎች ሁሉ ነገሩአቸው። See the chapter |