Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 24:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 ተቀ​ብ​ሎም በፊ​ታ​ቸው በላ፤ የተ​ረ​ፈ​ው​ንም አን​ሥቶ ሰጣ​ቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 እርሱም ተቀብሎ በፊታቸው በላ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 ተቀብሎም በፊታቸው በላ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 እርሱም ተቀብሎ በፊታቸው በላ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 ተቀብሎም በፊታቸው በላ።

See the chapter Copy




ሉቃስ 24:43
2 Cross References  

ይኸ​ውም ለሕ​ዝቡ ሁሉ አይ​ደ​ለም፤ ነገር ግን አስ​ቀ​ድሞ ለመ​ረ​ጣ​ቸ​ውና ምስ​ክ​ሮች ለሚ​ሆ​ኑት ብቻ ነው እንጂ፤ የመ​ረ​ጣ​ቸው የተ​ባ​ል​ንም እኛ ነን፤ ከሙ​ታ​ንም ተለ​ይቶ ከተ​ነሣ በኋላ ከእ​ርሱ ጋር የበ​ላን የጠ​ጣ​ንም እኛ ነን።


እነ​ር​ሱም ከተ​ጠ​በሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፤ ከማር ወለ​ላም ጥቂት ሰጡት።


Follow us:

Advertisements


Advertisements