Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 24:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ደግ​ሞም ሴቶች ከእኛ ዘንድ ወደ መቃ​ብር ገስ​ግ​ሠው ሄደው ነበ​ርና አስ​ደ​ን​ቀው ነገ​ሩን።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ደግሞም ከእኛው መካከል አንዳንድ ሴቶች አስገረሙን፤ እነርሱም ማልደው ወደ መቃብሩ ሄደው ነበር፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ደግሞም ከእኛ ውስጥ የነበሩት አንዳንድ ሴቶች አስገረሙን፤ ማልደው ወደ መቃብሩ ሄደው ነበር።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እንዲያውም ከእኛ መካከል ያሉ አንዳንድ ሴቶች አስገርመውናል፤ እነርሱ ዛሬ በማለዳ ወደ መቃብሩ ሄደው ነበር፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ደግሞም ከእኛ ውስጥ ማልደው ከመቃብሩ ዘንድ የነበሩት አንዳንድ ሴቶች አስገረሙን፤

See the chapter Copy




ሉቃስ 24:22
6 Cross References  

ማር​ያም መግ​ደ​ላ​ዊ​ትም ሄደች፤ ጌታን እንደ አየች፥ ይህ​ንም እን​ዳ​ላት ለደቀ መዛ​ሙ​ርቱ ነገ​ረ​ቻ​ቸው።


ሥጋ​ው​ንም በአ​ላ​ገኙ ጊዜ ተመ​ል​ሰው፦ ተነ​ሥ​ቶ​አል ያሉ​አ​ቸ​ውን የመ​ላ​እ​ክ​ትን መልክ እንደ አዩ ነገ​ሩን።


Follow us:

Advertisements


Advertisements