ሉቃስ 24:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እንዳያውቁትም ዐይናቸው ተይዞ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ነገር ግን እንዳያውቁት ዐይናቸው ተይዞ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን እንዳያውቁት ዐይናቸው ተይዞ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ነገር ግን በዐይናቸው እያዩት ማን እንደ ሆነ ማወቅ አልቻሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ነገር ግን እንዳያውቁት ዓይናቸው ተይዞ ነበር። See the chapter |