ሉቃስ 23:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ያም ቀን የሰንበት መግቢያ ዐርብ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ዕለቱ ሰንበት ሊገባ ስለ ነበር፣ የመዘጋጃ ቀን ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 የመዘጋጀት ቀንም ነበረ፤ ሰንበትም እየጀመረ ነበረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ይህንንም ያደረገው ዓርብ ማታ ለሰንበት ዝግጅት በሚደረግበት ጊዜ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54 የመዘጋጀት ቀንም ነበረ፤ ሰንበትም ሊጀምር ነበረ። See the chapter |