Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 23:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 ፀሐ​ዩም በጨ​ለመ ጊዜ የቤተ መቅ​ደሱ መጋ​ረጃ ከላይ እስከ ታች ከመ​ካ​ከሉ ተቀ​ደደ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 የፀሓይ ብርሃን ተከልክሏልና። የቤተ መቅደሱም መጋረጃ ተቀድዶ ለሁለት ተከፈለ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 ፀሐይም ጨለመ፤ የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ተቀደደ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ፀሐይ ጨለመ፤ የቤተ መቅደስ መጋረጃም ከመካከሉ ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከመካከሉ ተቀደደ።

See the chapter Copy




ሉቃስ 23:45
9 Cross References  

እነሆም፥ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ፤ ምድርም ተናወጠች፤ ዐለቶችም ተሰነጠቁ፤


የቤተ መቅደስም መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ።


ይህ​ችም ተስፋ ነፍ​ሳ​ችን እን​ዳ​ት​ነ​ዋ​ወጥ እንደ መል​ሕቅ የም​ታ​ጸና ናት፤


ከሰ​ማ​ያ​ዊ​ውም፥ ከሐ​ም​ራ​ዊ​ውም፥ ከቀ​ዩም ሐር፥ ከጥ​ሩም በፍታ መጋ​ረ​ጃ​ውን ሠራ፤ ኪሩ​ቤ​ል​ንም ጠለ​ፈ​በት።


Follow us:

Advertisements


Advertisements